We use cookies and other technologies on this website to enhance your user experience.
By clicking any link on this page you are giving your consent to our Privacy Policy and Cookies Policy.
ደላላ biểu tượng

5.4 by Samuel Minale


Dec 1, 2024

Giới thiệu về ደላላ

ደላላ ኖት? አሁኑኑ ይመዝገቡ! ደላላ ይፈልጋሉ? አሁኑኑ ጭነው ዘመናዊ ደላላ ቀጥታ በስልካቸው ያግኙ Bạn là Delala?

ከሁለቱ ውጪ ሊሆኑ አይችሉም ወይ ደላላ ኖት ወይ ደግሞ ደላላ ያስፈልጎታል። ከዚህ ባስ ካለ ደላላ ሆነው ሌሎች ደላሎችን ሊፈልጉ ይችላሉ።

ደላላ | Delala | Môi giới | Đại lý | Ethiopia

ደላላ ከሆኑ ይህን አፕሊኬሽን ተጠቅመው ራስዎን እና የሚሰሩትን የድለላ አይነት ለሚሊዮኖች በማስተዋወቅ የስራ እድሎን ከፍ ያድርጉ። በዚህ አፕሊኬሽን ላይ ተጠንተው የተቀመጡ ከ 20 በላይ የድለላ አይነቶች የተዘረዘሩ ሲሆን እርሶም ከነዚህ የድለላ ስራዎች ውስጥ የሚሰሩዋቸውን ከ 7 ያልበለጡ ድለላዎችን በመምረጥ ከዛም ስሞን እና አድራሻዎን እንዲሁም በዋነኝነት ስልክ ቁጥሮን በመሙላት ተመመዝበው ራስዎን በቀጣይም በእርሶ አካባቢ ማለትም ሲመዘገቡ በሞሉት አካባቢ የሚገኙ ደላላ ፈላጊዎች እርሶ ከሚሰጡዋቸው የድለላ አይነቶች ውስጥ ድለላ ሲያስፈልጋቸው ቀጥታ በስልክ መስመርዎ ይደውሎሎታል እንደሚደልሉት የድለላ አይነትም ከሌሎች የኢትዮጵያ ከተሞች እንዲሁም ከኢትዮጵያ ውጭም የስራ እድሎች ሊገጥሞ ይችላል። ከኖርማል ደላላ ፈላጊ ሰዎችም በተጨማሪ በዚህ አፕሊኬሽንም በኩል እንዲጠቀሙ ስምምነት ላይ የደርስንባቸው በየጊዜው ተለዋዋጭ የሆነ የእቃ እና የሰው ሃይል ከሚያስፈልጋቸው በጊዜያዊነት እና በቋሚነት አብሮ የመስራት እድልን

እርሶ ደላላ ፈላጊ ከሆኑ ደግሞ ይህን የደላሎችን አድራሻ የያዘውን አፕሊኬሽን አሁኑኑ በመጫን በአቅራቢያዎ የሚገኙ ደላሎችን ወይም በእርሶም ሆነ በሌሎች አካባቢ የሚፈልጉትን አይነት አገልግሎት አገልግሎት ስራዎትንም ያቀላጥፉ። ለምሳሌ የሚያከራዩት ፣ የሚከራዩት ፣ የሚሸጡት ፣ የሚገዙት ፣ የሚለውጡት ፣ የሚያሰሩት ፣ ገዝተው የሚሸጡት ወይም ደግሞ ሰራተኛ ሊፈልጉ ፣ ፣ የሪል ስቴት የኮምፒውተር ፣ የስልኮች ፣ ያገለገሉ እና ሻጭ እና ሰራተኛ የስልኮች ሻጭ እና የምፈልጉት ነገሮች ላይ የት ሄጄ ይህን አገልግሎት የሚሰጠኝን ደላላ ላግኝ ብለው ሳይቸገሩ በቀላሉ በዚህ ደላሎችን እንዲሁም አንዳዴ ባለቤቶቹን እራሳቸውን ርቀት ቆጥበው በቀላሉ በቀጥታ አፕሊኬሽን ለይ በመውሰድ ምቾቶ ሳይጓደል ፀሃይ ነፋስ ሳይነፍስብዎ ባለቤቶቹን በመውሰድ ነፋስ ሳይነፍስብዎ

እርሶ ደላላ ሆነው ስራ ሲበዛቦት ደግሞ አፕሊኬሽኑ ላይ ገብተው እንደ እርሶ አይነት አገልግሎቶችን የሚሰጡ ደላሎችን ፈልገው አብረው ሰርተው አብረው ይጠቀሙ

ይህንንም አፕሊኬሽን አሁን ላይ ኢትዮጵያ ውስጥ እንዲሁም ከኢትዮጵያ ውጭ የሚገኙ ከግለሰብ እስከ ትላልቅ ድርጅቶች የሚጠቀሙበት ሲሆን በዚህ አፕሊኬሽን አማካኝነትም ብዙ ደላላሎች ስራ በየቀኑ እያገኙበት ይገኛሉ ብዙ ደላላ ፈላጊዎችም በቀላሉ ደላሎችን ከቤታቸው ሆነው ማግኘት እና የሚፈልጉትን ሁሉ በቀላሉ ማሳከት ችለዋል። እርሶም ወይ ደላላ ኖት ወይ ደላላ ያስፈልጎታል ወይም ደላላ ሆነውም ሌሎች ደላሎችን ሊፈልጉ ስለሚችሉ አፕሊኬሽኑን ጭነው በደላላነት ይመዝገቡ።

ደላላ ኖት; ተመዝግበዋል መልሶ አዎ ከሆነ እንግዲያውስ እርሶ ዘመናዊ ደላላ ኖት ማለት ነው። ካለተመዘገቡ ምይ ይጠብቃሉ አፕሊኬሽኑን ከፍተው ይመዝገቡ ክፍያዎን እንደፈፀሙ የድለላ ስራዎን የሚያቀላጥፍሎት አለም ይቀላቀላሉ። በነገራችን ላይ ክፍያ ያካተትንበት ምክንያት ደላላ ያልሆነ ሰው በነፃ እድሉን ስላገኘ ብቻ ደላላ ነን ብሎ እዳይመዘገብ ነው። ከድላላ ስራዎ ላይም ከእርስዎ ከዳላላው ወይም ከድላላ ፈላጊው ላይ ምንም አይነት ኮሚሽን አንጠይቀም። ኮሚሽኖ ሙሉ በሙሉ የእርሶ ብቻ ነው። ምን ይጠብቃሉ በዚሀ አፕሊኬሽን አሁኑኑ ህይወቶን ቀለል አድርገው ያዘምኑ !!

በመጨረሻም ደላላ ማለት ትርጉሙ ካደናገርዎ - ደላላ ማለት ሁለት ሰዎችን የሁለቱነም ሰዎች ጊዜ በመቆጠብ የሚያገኛኝ ማለት ነው። ለምሳሌ ገዢ እና ሻጭን ፤ ፈላጊ እና ተፈላጊን ፤ ሰሪና ሰራተኛን ፤ ትዳርን እና ትዳር ፈላጊን እንዲሁም ሌሎች ብዙ አይነት ተፈላላጊ ነገሮችን መሃል ላይ በመሆን የመገናኘት እድላቸውን ከፍ በማድረግ የማገናኘት ስራ የሚሰራ ሰው ነው በዚህም ደላሎች ሰዎች በጊዜ አና በምርጫ እጦት ምክንያት ያልሆነ ወይም የማይመጥናቸው ነገር ላይ እንዳይወድቁ ትልቅ አስተዋፅኦ ያደርጋሉ። እርስዎም ማግኘት የሚፈልጉትን ጊዜ ሳይፈጅብዎ በደላላ ያስፈልጉ ፤ ደላሎችን ደግሞ ከዚህ አፕሊኬሽን ላይ ያግኙ። የሚያውቋቸውንም ደላሎች ያስመዝግቡ። አፕሊኬሽኑንም ለወዳጅ ዘመዶችዎ በማጋራት በእኛና በወዳጆቾ መሃል ደላላ በመሆን ደላልነትን ይለማመዱ።

ደላላ ኖት? አሁኑኑ ይመዝገቡ! ደላላ ይፈልጋሉ? አሁኑኑ ጭነው ዘመናዊ ደላላ ቀጥታ በስልካቸው ያግኙ

Bạn đang kinh doanh ở Delala? Trong khi đăng ký ở Ethiopia? nếu vậy, hãy gọi cho chúng tôi.

Bạn là một nhà môi giới hoặc đại lý? Đăng ký ngay bây giờ. Bạn có cần một đại lý hoặc một nhà môi giới đã đăng ký tại Ethiopia cho bất kỳ loại hình kinh doanh nào không? Cài đặt Ứng dụng Delala này và nhận bất kỳ Delala, Đại lý hoặc nhà môi giới nào ở gần bạn Thích.

Có gì mới trong phiên bản mới nhất 5.4

Last updated on Dec 1, 2024

Minor bug fixes and improvements. Install or update to the newest version to check it out!

Đang tải bản dịch ...

Thông tin thêm Ứng dụng

Phiên bản mới nhất

Yêu cầu cập nhật ደላላ 5.4

Được tải lên bởi

Jad Sharani

Yêu cầu Android

Android 5.0+

Available on

Tải ደላላ trên Google Play

Hiển thị nhiều hơn

ደላላ Ảnh chụp màn hình

Đăng ký APKPure
Hãy là người đầu tiên có quyền truy cập vào bản phát hành, tin tức và hướng dẫn sớm của các trò chơi và ứng dụng Android tốt nhất.
Không, cám ơn
Đăng ký
Đăng ký thành công!
Bây giờ bạn đã đăng ký APKPure.
Đăng ký APKPure
Hãy là người đầu tiên có quyền truy cập vào bản phát hành, tin tức và hướng dẫn sớm của các trò chơi và ứng dụng Android tốt nhất.
Không, cám ơn
Đăng ký
Thành công!
Bây giờ bạn đã đăng ký nhận bản tin của chúng tôi.