Use APKPure App
Get ስንክሳር * Sinksar in Eng and Amh old version APK for Android
ስንክሳር(የቅዱሳን ታሪክ) ዘ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ Sinksar (Synaxarium) Nhà thờ Chính thống Tewahedo
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን!
ስንክሳር ማለት የእግዚአብሔርን ረድኤት አጋዥ በማድረግ በበጎ ስጦታውም የተሰበሰበ ማለት ነው።
ይህ ሃይማኖቶታቸው የቀና የከበሩ አባቶች ፣ ከቅዱሳን ሰማዕታት ፣ ከጻድቃን ፣ ከነቢያት ፣ ከሐዋርያት ከሊቃነ ጳጳሳት ፣ ከኤጲስቆጶሳት ፣ ከገድሎቻቸው ከመላእከት አለቆችም የወለደች እመቤታችን የከበረች ድንግል ተአምራቶችም የክብር ከኤጲስቆጶሳት እስከ ዓመቱ ፍፃሜ ሁል ጊዜ ምእመናን እንዲያነቡት እንዲሰሙትም ይሆን ዘንድ ተዘጋጀ።
ይህንንም ቅዱስ መጽሐፍ ሰብስበው ያቀነባበሩት በሽህ ሦስት መቶ ንጹሐን በሆኑ ሰማዕታት ዘመን ነው። የእሊህ የተባረኩ አባቶቻችን ጸሎታቸውና በረከታቸው ከእኛ ጋር ይኑር።
ለዘላለሙ አሜን !!
የቅዱሳንን ታሪክ ለማንበብ ከታሪካቸውም ለመማር እኛም በክርስትና ህይወታችን እንዲሁም በእለት ተእለት የኑሮ እንቅስቃሴያችን ውስጥ ቅዱሳኑ እንዲራዱን እንዲያማልዱንም በሌላም መልኩ በመነሳት እኛስ ምን ምንን እማራለው የሚለውን እንድናስብ እንዲሁም በብዙ በሌላም እንዲሁም ከጉዋደኞቾ ፣ ቤተሰቦቾ ፣ የስራ ባልደረቦቾ ባጠቃላይ ከወዳጅ ዘመዶቾ ጋር በመሆን ይጠቀሙበት ዘንድ ትልቁን የቤተክርስቲያን መፅሃፍ መፅሃፈ ስንክሳርን የቻልነውን ሙሉውን ታሪክ ታሪኩን ጨምቀን
እርሶም እኝህን መንፈሳዊ ታሮኮች ሰአት መድበው በቀን ቢያንስ ከ3—10 ደቂቃ ወስደው የእለቱን ስንክሳር እንዲያነቡ እንዲማሩበት ከወዳጆቾ ጋርም ውይይቶችን እኒዲያረጉበት እንመክራለን።
በዚህ አፕሊኬሽን ውስጥ የተካተቱት ብዙሃኑ ቅዱሳን ከ 6 ቱ እህታማማች ኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ አብያተ ክርስትያናት ናቸው
እነዚህም አብያተ-ክርስትያናት: -
- የ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን
- የ ግብፅ / አሌክሳንድርያ ኮፕቲክ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን
- የ ሶሪያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን
- የ አርመንያ ሐዋርያዊ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን
- የ ኤርትራ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን
- የ ህንድ - ማንካራ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን
ያንብቡ ያነበቡትንም ከሌሎች ክርስቲያኖች ጋር በመሆን ይወያዩበት - አፕሊኬሽኑንም ለሌላቸው ያካፍሉዋቸው
ድጋፍዎ አስተያየትዎ አይለየን
ፈጣሪ ከቅዱሳኑ ይደምረን
አሜን !!
በዚህ እለት ማን ቅዱስ እንደሚከብር ያውቃሉ? ከነ ታሪካቸው ገብተው ይመልከቱ ከበረከታቸውም ተካፋይ ይሁኑ። ይህንንም ስራ ሰርቶ ለማጠናቀቅ አመታትን የፈጀ ሲሆን በዚህ ስራ ላይ አብዛኞቹን ፅሁፎቹን በማዘጋጀት የላቀ ሚና ለተገበረው ለዲ / ን ዮርዳኖስ አበበ ምስጋናችን ከልብ ነው
ዲ / ን ዮርዳኖስም ለብዙ አመታት እድሜውን ሙሉ መንፈስ ቅዱስ ባቀበለው መጠን ጎንደር በሚገኘዉ በዝክረ ቅዱሳን ጉባኤ የቅዱሳን ታሪክ በመማር በማንበብ በመተርጎም ፣ በመፃፍ ጭምር የኖረ የቤተክርስቲያናችን የኖረ የቤተክርስቲያናችን ይህንንም እርሱ ያዘጋጃቸውን ፅሁፎች በነፃ ምዕመንን ለማስተማር በፌስ ቡክ ፣ በቴሌ ግራም እንዲሁም ለኛም በነፃ ሰጥቶን እኛም ዘመኑን በሚዋጅ እና የቅዱሳን በረከትንም በአፕሊኬሽን መልክ
ስንክሳር * Sinksar - (Lives of Saints) bằng tiếng Amharic và tiếng Anh.
ስንክሳር (የቅዱሳን ታሪክ) ዘ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ Sinksar (Synaxarium) Nhà thờ Tewahedo Chính thống giáo
Nhân danh Cha, Con và Thánh Thần, Một Thiên Chúa Amen!
Để học hỏi từ Synaxarium hoặc lịch sử và cuộc đời của các vị thánh Cơ đốc và để trở nên tốt hơn trong Cơ đốc giáo của bạn, đặc biệt là trong đời sống của Nhà thờ Chính thống Tewahedo, chúng tôi thực sự khuyên bạn nên đọc cuốn sách và đối với những bạn không thể truy cập cuốn sách ở đây là một ứng dụng chứa các câu chuyện chính với hình ảnh minh họa câu chuyện.
Hầu hết các vị Thánh đến từ Nhà thờ Chính thống Phương Đông.
Hiệp thông Chính thống giáo Phương Đông này bao gồm sáu nhà thờ autocephalous:
- Nhà thờ Tewahedo Chính thống Ethiopia,
- Nhà thờ Chính thống Coptic của Alexandria,
- Nhà thờ Chính thống Syriac của Antioch,
- Nhà thờ Tông đồ Armenia,
- Nhà thờ Tewahedo Chính thống giáo Eritrean, và
- Nhà thờ Chính thống Syria Malankara.
- Bằng ngôn ngữ Amharic và tiếng Anh.
Tiếp tục đọc, thảo luận những gì bạn đã đọc với những Cơ đốc nhân khác và Tiếp tục chia sẻ Ứng dụng cho tất cả Cơ đốc nhân trên thế giới.
Last updated on Jan 24, 2024
Minor bug fixes and improvements. Install or update to the newest version to check it out!
Yêu cầu Android
7.0
Danh mục
Báo cáo
ስንክሳር * Sinksar in Eng and Amh
5.0 by Samuel Minale
Jan 24, 2024
$29.99