Use APKPure App
Get Orthodox Mezmurs ኦርቶዶክሳዊ መዝሙራት old version APK for Android
የኢ / ኦ / ተ / ቤተክርስትያን መዝሙራት ግጥም በተለያየ ዘርፍ
* የኢ/ኦ/ተ/ቤተክርስትያን መዝሙራት ግጥም በተለያየ ዘርፍ ይቀርባሉ። ለምሳሌ የሰንበት ት/ቤት መዝሙራት, የዘማርያን መዝሙራት, የመላእክት መዝሙራት, የልደት በዓል መዝሙራት
* የወደዷቸውን መዝሙራት ለብቻ ማግኘት ይችላሉ
* Daha Fazla Bilgi
* የመዝሙራት ግጥሞች አንድ ጊዜ ወደስልክዎ ዳውንሎድ ማድረግ ይቻላል። ከዚያ ያለ ኢንተርኔት መጠቀም ይቻላል።
* Daha Fazla Bilgi
* የመዝሙራት ግጥሞችን ለወዳጆችዎ ማጋራት ይችላሉ
* የሚያውቁትን የመዝሙራት በመጻፍና ለእኛ በመላክ ከግምገማ በኋላ ማድረግ ይችላሉ።
* አፑን ወደጥቁር (ዳርክ ሞድ) በመቀየር መዝሙራትን ለማንበብ ምቹ ማድረግ ይሻላ
* በጣም በፈጣኑ አዳዲስ መዝሙራት ሲጨመሩ ማግኘት ይቻላል።
ለወደፊት የታሰቡ
* የድምጽ መዝሙራትን ማካተት
* ያበረከቷቸውን መዝሙራት ማየት
Last updated on Dec 20, 2022
* የተበረከቱ መዝሙራትን ለማረም የሚያችል ገጽ ተጨምሯል።
* መዝሙራትን በቀላሉ ለማበርከት የሚያስችሉ አጋዥ ቃላት (ለምሳሌ [አዝ...] ፪x ፫x ፬x) ተጨምረዋል።
* መዝሙራትን ሲያበረክቱ ዓይነቱ ሲመረጥ የነበረው ብልሽት ተስተካልሏል።
ባለፈው የተስተካከሉና የተጨመሩ
* መዝሙራት ባዶ የሚሆኑት ብልሽት ተስተካክለዋል።
* ከመዝሙራት ግጥም በተጨማሪ ድምጹንና ቪዲዮውን ከዩትዩብ አብረው መመልከት ይችላሉ።
* አፑን ወደጥቁር (ዳርክ ሞድ) በመቀየር መዝሙራትን ለማንበብ ምቹ ማድረግ ይቻላል
* በጣም በፈጣኑ አዳዲስ መዝሙራት ሲጨመሩ ማግኘት ይቻላል።
* መዝሙር ማበርከት እንደገና እንዲቻል ተደርጓል።
* መዝሙራትን ለማጋራት አዲስ ምልክት (አይከን) ተጨምሯል።
* የተመረጡ መዝሙራት በትክክል ይታያሉ። ከምርጫም የልብ ምልክቱን በመንካት ማስወገድ ይቻላል።
* ሌሎች ብልሽቶች ተስተካክለዋል።
Yükleyen
Irsyad Nizam
Gereken Android sürümü
Android 5.0+
Bildir
Orthodox Mezmurs ኦርቶዶክሳዊ መዝሙራት
2.0.1 by Biniam Asnake Kefale
Dec 20, 2022