Use APKPure App
Get Orthodox Mezmurs ኦርቶዶክሳዊ መዝሙራት old version APK for Android
Вኢ / ኦ / ተ / ቤተክርስት ን መዝሙራት ርፍ ርፍ ርፍ ርፍ ርፍ ርፍ ርፍ
* Batas Waktu ለምሳሌ የሰንበት ት/ቤት መዝሙራት, የዘማርያን መዝሙራት, የመላእክት መዝሙራት, የልደት በዓል መዝሙራት
* የወደዷቸውን መዝሙራት ለብቻ ማግኘት ይችላሉ
* አዳዲስ መዝሙር ግጥሞችን ለማግኘት ዝርዝሩ ላይ ች ማድረግ ይችላሉ።
* Pembatasan Pembayaran ከዚያ ያለ ኢንተርኔት መጠቀም ይቻላል።
* Pembatasan Pembayaran
* የመዝሙራት ግጥሞችን ለወዳጆችዎ ማጋራት ይችላሉ
* የሚያውቁትን የመዝሙራት ግጥም በመጻፍና ለእኛ በመላክ ከግምገማ በኋላ እንዲለቀቅ ማድረግ ይችላሉ።
* አፑን ወደጥቁር (ዳርክ ሞድ) በመቀየር መዝሙራትን ለማንበብ ምቹ ማድረግ ይልቻላ
* በጣም በፈጣኑ አዳዲስ መዝሙራት ሲጨመሩ ማግኘት ይቻላል።
ለወደፊት የታሰቡ
* የድምጽ መዝሙራትን ማካተት
* ያበረከቷቸውን መዝሙራት ማየት
Last updated on Dec 20, 2022
* የተበረከቱ መዝሙራትን ለማረም የሚያችል ገጽ ተጨምሯል።
* መዝሙራትን በቀላሉ ለማበርከት የሚያስችሉ አጋዥ ቃላት (ለምሳሌ [አዝ...] ፪x ፫x ፬x) ተጨምረዋል።
* መዝሙራትን ሲያበረክቱ ዓይነቱ ሲመረጥ የነበረው ብልሽት ተስተካልሏል።
ባለፈው የተስተካከሉና የተጨመሩ
* መዝሙራት ባዶ የሚሆኑት ብልሽት ተስተካክለዋል።
* ከመዝሙራት ግጥም በተጨማሪ ድምጹንና ቪዲዮውን ከዩትዩብ አብረው መመልከት ይችላሉ።
* አፑን ወደጥቁር (ዳርክ ሞድ) በመቀየር መዝሙራትን ለማንበብ ምቹ ማድረግ ይቻላል
* በጣም በፈጣኑ አዳዲስ መዝሙራት ሲጨመሩ ማግኘት ይቻላል።
* መዝሙር ማበርከት እንደገና እንዲቻል ተደርጓል።
* መዝሙራትን ለማጋራት አዲስ ምልክት (አይከን) ተጨምሯል።
* የተመረጡ መዝሙራት በትክክል ይታያሉ። ከምርጫም የልብ ምልክቱን በመንካት ማስወገድ ይቻላል።
* ሌሎች ብልሽቶች ተስተካክለዋል።
Diunggah oleh
Irsyad Nizam
Perlu Android versi
Android 5.0+
Kategori
Laporkan
Orthodox Mezmurs ኦርቶዶክሳዊ መዝሙራት
2.0.1 by Biniam Asnake Kefale
Dec 20, 2022