Usar la aplicación APKPure
Obtener ማኅሌተ ጽጌ Mahilete tsigie versión histórica en Android
አባ ጽጌ ድንግል የደረሰው የእመቤታችን ምስጋና ማህሌተ ጽጌ ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን አማኞች
Esta es una aplicación desarrollada para miembros de la Iglesia Ortodoxa Etíope. La aplicación contiene únicamente el libro completo Mahlete Thisgie.
Por favor califique 5 inicio y denos sus amables comentarios.
¡Feliz lectura!
ይህ ማኅሌተ ጽጌ የሞባይል መተግበርያ ሶፍት ዌር የተሰራው ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን አማኞች ሲሆን ደራሲውም የእመቤታችን ፍቅሯ የበዛላቸው አባ ጽጌ ድንግል ናቸው።
ይህ መጽሀፍ በተለይ በቤተክርስቲያናችን ከመስከረም 26 እስከ ኅዳር 6 ያለውን ጊዜ (ዘመነ ጽጌ ተብሎ የሚጠራውን) የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ስደቷን የሚያዘክር ሲሆን ይህም መተግበርያ ምእመናን ይህን የበረከት ጊዜ በቀላሉ ይጠቀሙ ዘንድ ታስቦ የተዘጋጀ ነው።
ይህንም ሲጠቀሙ አልፎ አልፎ የንባብ ልዩነት ይታያል ይህንም ልዩነት በቅንፍ አስቀምጠነዋል ቢሆንም ግን ልዩነቱ የታሪክም ሆነ የምስጢር ልዩነት እንደማያመጠ የሊቃንቱን ምስክርነት ይዘን ነው ልዩነቱም በባእታ (በታች ቤት) እና በግምጃ ቤት (በላይ ቤት) የሚባልው ሲሆን በቅንፍ የተቀመጠው በላይ ቤት እና በተለያዩ አድባራት የሚባለው እንደሆነ ማስገንዘብ እንወዳለን።
በዚህ መተግበርያ ላይ የሚያገኟቸው
1 ማኅሌት ጽጌ እና ሰቆቃወ ድንግል ማየት
2 የግእዝ እና የአረብኛ ቁጥሮችን በተጓዳኝ ማሳየት
3 በገጽ ከፋፍሎ ማሳየት
4 በተግበርያውን በጎበኘን ቁጥር የተመረጡ ጥቅሶችን ከስእላት ጋር ማሳየት
5 ጽሑፉን ሁለቴ በመጫን ወይም ጫን አድርጎ በመያዝ መምረጠማ ማጋራት
6 ቃላትን ወይም ሀረጋትን በግእዝ መፈለግ
ወደ ፊት ሌሎች በርካታ ባህርያትን ስለምንጭውምር ይጎብኙን።
Last updated on 19/08/2024
Minor bug fixes and improvements. Install or update to the newest version to check it out!
Presentado por
Ñà Æ Ñï
Requisitos
Android 5.0+
Categoría
Reportar
ማኅሌተ ጽጌ Mahilete tsigie
2.12 by Yotor Apps
19/08/2024