Usar o APKPure APP
Obter o APK da versão antiga de Abinet አብነት ዘኦርቶዶክስ Lite para Android
ጸሎትን በድምጽና በጽሑፍ ይማሩ
አብነት ዘኦርቶዶክስ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንን መሠረታዊ የግእዝ ክፍል ማለትም የዘወትር ጸሎት ፣ ውዳሴ ማርያም ፣ አንቀጸ ብርሃንና ይዌድስዋ መላእክትን በድምጽና በጽሑፍ አስተማሪ የሚያስተምር ድንቅ መተግበሪያ ነው።።
የአፕሊኬሽኑ መለያዎች
አፕሊኬሽኑ ምንም ዓይነት የኢንተርኔት ግንኙነት የማይፈልግ ነው ።
.
ድምጹ የሚያነበውን ሐረግ ያቀልማል ። ሐረጎችንም በጽሑፉ ብቻ ወደ ፈለጉት አቅጣጫ (ወደፊትና ወደ ኋላ )
የድምጽ ፍጥነትን መጨመርና መቀነስ ያስችላል ።
ገጾችን በራሱ ከድምጹ ጋር መቀያየር ይችላል ።
የብቁ መምህራን የድምጽ ቀረጻ ነው የተካተተበት ።
ልጆችን ለማስተማር ምቹ ነው ።
Last updated on Nov 4, 2024
Updated to support target Android 14 (API level 34) and other performance improvements
Enviado por
Gustavo Oliveira
Requer Android
Android 5.0+
Categoria
Relatório
Abinet አብነት ዘኦርቶዶክስ Lite
6.0.2 by ብራና አፕስ Birana Apps
Nov 4, 2024