Usar o APKPure APP
Obter o APK da versão antiga de ደላላ para Android
ደላላ ኖት? አሁኑኑ ይመዝገቡ! ደላላ ይፈልጋሉ? Você é Delala?
ከሁለቱ ውጪ ሊሆኑ አይችሉም ወይ ደላላ ኖት ወይ ደግሞ ያስፈልጎታል። ከዚህ ባስ ካለላላሆነው ሌሎች ደላሎችን ሊፈልጉ ይችላሉ።
ደላላ | Delala | Corretor | Agente | Etiópia
ደላላ ከሆኑ ይህን ተጠቅመው ራስዎን እና የሚሰሩትን የድለላ አይነት ለሚሊዮኖች በማስተዋወቅ የስራ እድሎን ከፍ ያድርጉ። በዚህ አፕሊኬሽን ላይ የተቀመጡ ከ 20 በላይ የድለላ አይነቶች ሲሆን እርሶም ከነዚህ የድለላ ስራዎች ውስጥ የሚሰሩዋቸውን 7 ያልበለጡ ድለላዎችን በመምረጥ ከዛም ስሞን አድራሻዎን እንዲሁም በዋነኝነት ስልክ ቁጥሮን በመሙላት ተመመዝበው ራስዎን ያስተዋውቁ።።። እና እንዲሁም በዋነኝነት ስልክ ቁጥሮን በመሙላት ራስዎን ያስተዋውቁ ያስተዋውቁ። በቀጣይም በእርሶ ማለትም ሲመዘገቡ በሞሉት አካባቢ የሚገኙ ደላላ ፈላጊዎች እርሶ ከሚሰጡዋቸው የድለላ ውስጥ ድለላ ሲያስፈልጋቸው ቀጥታ በስልክ መስመርዎ ይደውሎሎታል።። እንደሚደልሉት የድለላ አይነትም የኢትዮጵያ ከተሞች እንዲሁም ከኢትዮጵያ ውጭም የስራ እድሎች ሊገጥሞ ይችላል።። ከኖርማል ደላላ ሰዎችም በተጨማሪ በዚህ አፕሊኬሽንም በኩል እንዲጠቀሙ ላይ የደርስንባቸው በየጊዜው ተለዋዋጭ የሆነ የእቃ እና የሰው ሃይል ከሚያስፈልጋቸው መስሪያ ቤቶች ጋርም በጊዜያዊነት በቋሚነት አብሮ የመስራት እድልን ይፈጥርሎታል።።
እርሶ ደላላ ከሆኑ ደግሞ ይህን የደላሎችን አድራሻ የያዘውን አፕሊኬሽን በመጫን በአቅራቢያዎ የሚገኙ ደላሎችን ወይም በእርሶም ሆነ አካባቢ አካባቢ የሚገኙ እርሶ የሚፈልጉትን አይነት የሚሰጡ ደላላችን ያግኙ ፤ ስራዎትንም ለምሳሌ የሚያከራዩት ፣ የሚከራዩት ፣ የሚሸጡት ፣ የሚገዙት ፣ የሚለውጡት ፣ የሚያሰሩት ፣ ገዝተው አትርፈው የሚሸጡት ወይም ደግሞ ሰራተኛ ሊፈልጉ ፣ ጥበቃ ሊፈልጉ ፣ የሪል ስቴት ኤጀንቶችን ቢፈልጉ ፣ የኮምፒውተር ፣ የስልኮች ፣ ያገለገሉ እና አዲስ እቃዎችን ሻጭ እና ገዢዎችን ቢፈልጉ ፣ ወይም ሌሎች ብዙ አይንት ነገሮች ላይ ደላላ እንዲያገናኞት የምፈልጉት ነገሮች ላይ የት ሄጄ ይህን አገልግሎት የሚሰጠኝን ደላላ ላግኝ ብለው ሳይቸገሩ በቀላሉ በዚህ አፕሊኬሽን ደላሎችን እንዲሁም አንዳዴ ባለቤቶቹን እራሳቸውን ርቀት ሳይገድብዎ ጊዜዎን ቆጥበው በቀላሉ በቀጥታ የስልክ መስመራቸውን ከዚህ አፕሊኬሽን ለይ በመውሰድ ምቾቶ ሳይጓደል ፀሃይ ሳይመታዎ ፣ ነፋስ ሳይነፍስብዎ በዋነኝነትም ጊዜዎን ቆጥበው ከቤትዎ ሆነው ይደውሉላቸውና ስራዎንም በተቀላጠፈ ሁኔታ ይስሩ።
እርሶ ደላላ ስራ ሲበዛቦት ደግሞ አፕሊኬሽኑ ላይ ገብተው እንደ እርሶ አይነት አገልግሎቶችን የሚሰጡ ፈልገው አብረው ሰርተው አብረው ይጠቀሙ።።
ይህንንም አፕሊኬሽን ላይ ኢትዮጵያ ውስጥ እንዲሁም ከኢትዮጵያ ውጭ የሚገኙ ከግለሰብ እስከ ትላልቅ የሚጠቀሙበት ሲሆን በዚህ አፕሊኬሽን አማካኝነትም ብዙ ደላላሎች ስራ በየቀኑ እያገኙበት ይገኛሉ።። ብዙ ደላላ ፈላጊዎችም ደላሎችን ከቤታቸው ሆነው ማግኘት እና የሚፈልጉትን ሁሉ በቀላሉ ማሳከት ችለዋል። እርሶም ወይ ደላላ ወይ ደላላ ያስፈልጎታል ወይም ደላላ ሆነውም ሌሎች ደላሎችን ሊፈልጉ ስለሚችሉ ጭነው ጭነው በደላላነት ይመዝገቡ።።
ደላላ ኖት; ተመዝግበዋል መልሶ አዎከሆነ እንግዲያውስ እርሶ ዘመናዊ ደላላ ኖት ማለት ነሶ ካለተመዘገቡ ምይ ይጠብቃሉ ከፍተው ይመዝገቡ ክፍያዎን እንደፈፀሙ የድለላ ስራዎን የሚያቀላጥፍሎት አለም ይቀላቀላሉ።። በነገራችን ላይ ክፍያ ምክንያት ደላላ ያልሆነ ሰው በነፃ እድሉን ስላገኘ ብቻ ደላላ ነን እዳይመዘገብ እዳይመዘገብ ነው።። ከድላላ ስራዎ ላይም ከዳላላው ወይም ከድላላ ፈላጊው ላይ ምንም አይነት ኮሚሽን አንጠይቀም።። Gratuito ምን ይጠብቃሉ በዚሀ አፕሊኬሽን አሁኑኑ ህይወቶን ቀለል አድርገው ያዘምኑ!!
በመጨረሻም ደላላ ማለት ትርጉሙ ካደናገርዎ - ደላላ ማለት ሁለት ሰዎችን የሁለቱነም ሰዎች ጊዜ በመቆጠብ የሚያገኛኝ ማለት ነው።። ለምሳሌ ገዢ እና ሻጭን ፤ 👉🏻 ሰሪና ሰራተኛን ፤ ትዳርን እና ፈላጊን እንዲሁም ሌሎች ብዙ አይነት ተፈላላጊ ነገሮችን መሃል ላይ በመሆን እድላቸውን ከፍ በማድረግ የማገናኘት ስራ የሚሰራ ሰው ነው።። በዚህም ደላሎች ሰዎች አና በምርጫ እጦት ምክንያት ያልሆነ ወይም የማይመጥናቸው ነገር ላይ እንዳይወድቁ አስተዋፅኦ አስተዋፅኦ ያደርጋሉ።። እርስዎም ማግኘት የሚፈልጉትን ጊዜ ሳይፈጅብዎ በደላላ ያስፈልጉ ፤ ደላሎችን ደግሞ ከዚህ አፕሊኬሽን ላይ ያግኙ። Gratuito አፕሊኬሽኑንም ለወዳጅ ዘመዶችዎ በማጋራት በወዳጆቾ መሃል ደላላ ደላላ ደላልነትን ደላልነትን ይለማመዱ።
Você quer? አሁኑኑ ይመዝገቡ! Você quer saber? አሁኑኑ ጭነው ዘመናዊ ደላላ ቀጥታ በስልካቸው ያግኙ
Você está no negócio de Delala? Enquanto registrado na Etiópia? se sim, ligue para nós.
Você é um corretor ou agente? Registrar agora. Você precisa de um agente ou corretor registrado na Etiópia para qualquer tipo de negócio? Instale este aplicativo da Delala e obtenha qualquer Delala, agente ou corretor próximo que você goste.
Last updated on Dec 1, 2024
Minor bug fixes and improvements. Install or update to the newest version to check it out!
Enviado por
Jad Sharani
Requer Android
Android 5.0+
Categoria
Relatório
ደላላ
Delala | Broker | Agent5.4 by Samuel Minale
Dec 1, 2024