Usar o APKPure APP
Obter o APK da versão antiga de የመጀመሪያ እርዳታ በህፃናት para Android
የመጀመሪያ የህክምና ርዳታ ሰዎች በየትኛዉም አጋጣሚ የሚደርስባቸዉ አደጋ የከፋ ጉዳት እንዳያስከትል የሚሰጥ ጊዜያዊ ርዳታ ነዉ።
ዎች አደጋ ሲያጋጥም ወደሃኪም ቤት ሄደዉ ተገቢዉ የህክምና አገልግሎት እስኪደረግላቸዉ ድረስ በቦታዉ ሊያገኙት የሚችለዉ ርዳታ የመጀመሪያ የህክምና ርዳታ ነዉ። የመጀመሪያ የህክምና ርዳታ የተባለዉም ከሃኪም የሚገኘዉን ተገቢና ሙያዊ የህክምና ርዳታ እንደማይተካ ለማመላከት ነዉ። የመጀመሪያ የህክምና ርዳታ በተለያዩ አደጋዎች የተጎዱ ወገኖች ሃኪም ቤት እስኪደርሱ ለመርዳት የሚያስችል ዓለም ዓቀፍ ይዘት ያለዉ የህክምና ርዳታ ነዉ። ይህን ርዳታ መስጠት የሚችሉ ሰዎች ደግሞ ራሳቸዉ አስቀድመዉ ተገቢዉን ስልጠና ሊወስዱ ይገባል።Last updated on Sep 30, 2018
Minor bug fixes and improvements. Install or update to the newest version to check it out!
Enviado por
غالي أمير
Requer Android
Android 4.0.3+
Categoria
Relatório
የመጀመሪያ እርዳታ በህፃናት
2.0.0.0 by Appz Ninja
Sep 30, 2018