Usar o APKPure APP
Obter o APK da versão antiga de አዝካር ወል አዳብ ዚክሮች እና ስነ ስርዓቶች በኡስታዝ ሙሐመድ አወል በሽር para Android
Azkar wal Adab Remembrance and Ceremonies por Ustaz Mohammad Awel Beshir Rahimahullah
አዝካር ወል አዳብ ዚክሮች እና ስነ ስርዓቶች በኡስታዝ ሙሐመድ አወል በሽር ረሂመሁላህ የተመረጡ ሶሂህ ሀዲሶችን የያዘ ኪታብ ሲሆን ቃል በቃል ለመሀፈዝ በሚመች መልኩ በኡስታዙ ሲሰጥ የቆየውን የድምፅ ትምህርት ያለኔት አካቶ ይዟል።
በጣም ጠቃሚ ዱዓዎችን ስነስርዓቶችን ኢስላማዊ ህይወትን እንዴት መምራት እንዳለብን የሚያስተምር ኪታብ ነው።
አዘጋጅ ዶክተር ሁሴን ኡመር
ስልክ 093583015
ተጨማሪ አፕልኬሽኖችን በትእዛዝ ሰርተን ፕለይስቶር ላይ እንጭናለን ክፍያ በስምምነት።
Last updated on Sep 20, 2021
አዝካር ወልአዳብ ዚክሮች እና ኢስላማዊ ስነ ስርዓቶች
በኡስታዝ ሙሐመድ አወል በሽር ረሒመሁሏህ
ሙሉ ኪታብ ያለኔት መቅራት የሚያስችል።
በድምጽ ቃል በቃል የሚያስቀራ
ከተሀረከ ኪታብ ጋር በ86 ክፍሎች በክፍል በክፍል የቀረበ
ማሠራት የሚፈልጉት አፕልኬሽን ካለ በአድራሻችን ይደውሉልን ።
በተመጣጣኝ ክፍያ ልዩ ልዩ የሆኑ አፕልኬሽኖችን አዘጋጅተን እናቀርባለን።
ስልክ ቁጥር 0935830115 ዶክተር ሁሴን ኡመር
Enviado por
Rodrigo Silva
Requer Android
Android 5.0+
Categoria
Relatório
አዝካር ወል አዳብ ዚክሮች እና ስነ ስርዓቶች በኡስታዝ ሙሐመድ አወል በሽር
1.0 by Quran Hadith Books Offline Apps by Hussen Oumer
Sep 20, 2021